Translation is not possible.

🇮🇶⚡የኢራቅ የጸጥታ ምንጮች እንደዘገቡት ሌሊቱን በደቡባዊ ኢራቅ በሚገኘው የባቢሎን ጦር ዕዝ ዋና መሥሪያ ቤት መግቢያ በታንክ ጋራዥ ዋና መሥሪያ ቤት ላይ ያነጣጠረ አየር ጥቃት በእስራኤል ተፈፅሟል።

🇮🇶⚡በባቢሎን የሚገኘው የኢራቅ ፖፑላር ሞባይላይዜሺን ፎርስ ጦር ሰፈር እየተቃጠለ ታይቷል

🇮🇶⚡ጥቃቶቹ ያነጣጠሩት የካልሱ የጋራ ወታደራዊ ጦር ሰፈር ላይ ሲሆን ይህም የኢራቅ ጦር፣ የፌደራል ፖሊስ እና የኢራቅ ህዝባዊ የንቅናቄ ሃይሎች የሚገኙበት ቦታ ነው።

🇮🇶⚡ከኢራቅ ዋና ከተማ በስተደቡብ በሚገኘው የካልሱ ጦር ሰፈር ላይ በደረሰው የአየር ድብደባ አንድ ሞት ሲደርስ ቢያንስ 6 ቆስለዋል።

🇺🇸🇮🇶 የአሜሪካ ጥምር ሃይሎች ኢራቅ ውስጥ በሚገኙ የጦር ሰፈሮች ጥቃት ላይ አልተሳተፉም ወይም ምንም አይነት ጥቃት አልሰነዘሩም በጁርፍ አል-ሳካር ክስተት ያለውን ሁኔታ እየተከታተልን ነው ብሏል።

ቴሌግራም https://t.me/Alif_Online ላይ ጆይን አድርጉ

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

5 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group