Наган дахаан йохтахам.

#ልጅ_ብር_ይይዛል ?⁉️

****************

ወገኔ ዛሬ እንደለመድኩት የሆነ ነገር ሸምቼ፡ "ሀዬ ያዝ ብር" ብዬ ስሰጠው ፈገግ አለና " #ልጅ_ብር_ይይዛል?" አለኝ ግራ ተጋባው እድሜው ከ25-28 ይሆናልኮ። ለካስ #ጥርጣሬ ዉስጥ ከሚገባ ሻጮቹ ሳይሆን ገንዘቡን እሚሰበስብ #ባሉካው አለ። እናም ለOwneru ስጥ ማለቱ ነው። በዚህ አለመተማመን፡ ምን ይደንቃል ግን? እኔስ እንኳን #መንግስትን: እንኳን #ጥቁር_ራስ_ሰውን ራሴን አላምን እያልኩ ነው። በተለይ ግን #ፖሊስን የሆነ ጊዜ በማላውቀው ነገር በመጠኑ አሸክመውኛል።😁😁😊 እናም ግን እየተማመንን ጎበዝ ሀይ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group