🇵🇸⚡🏴‍☠️ ወታደራዊ መግለጫዎች፡-
 
⚪ ሙጃሂዲን ብርጌድ - ዌስት ባንክ፡- ታጋዮቻችን በአላህ ሃይል እና እገዛ በትላንትናው እለት በተገቢ የጦር መሳሪያዎች ናብሉስን ከወረሩ የጽዮናውያን የጠላት ሃይሎች ጋር ከባድ ውጊያ አድርገዋል፡፡
 
⚪ ሙጃሂዲን ብርጌዶች - ዌስት ባንክ፡- ታጋዮቻችን በአላህ ችሮታ እና እገዛ ከናብሉስ በስተምስራቅ በሚገኘው አስካር ካምፕ የነበረ የጽዮናውያን ወታደራዊ ተሽከርካሪን በአካባቢው በተሰራ ፈንጂ በተሳካ ሁኔታ አፈንድተዋል።
 
አል-አሲፋህ ሀይሎች፡- ከኑሰይራት ካምፕ በስተሰሜን በሚገኘው አልማሊክ ወታደራዊ ቦታ አካባቢ የነበሩትን የጽዮናውያን የጠላት ወታደሮችን እና ተሽከርካሪዎችን በከባድ የሞርታር መሳሪያ ደብድበናል፡፡
 
ቴሌግራም https://t.me/Alif_Online ላይ ጆይን አድርጉ
 
በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group