Translation is not possible.

ኢራን በእስራኤል ላይ ሰው አልባ ድሮኖችን ከመቶ በላይ ተኩሳለች። አሜሪካ እንግሊዝና እስራኤል ተባብረው ለማክሸፍ ሲሯሯጡ አድረዋል። የተፈራው ቀውስ ተቀጣጥሏል። እስራኤል የጋዛ ሕጻናት ለስድስት ወራት ስታጭድ ሲያበረታቱ የነበሩ ሁላ ወላፈኑ ደህና አድርጎ ነው የሚያጠናግራቸው። ለኃጥአን የተወረወረ ለጻድቃንም መትረፉ አይቀርም። ባይሆን እኛ ከየትኞቹ ነን ነው ዋናው ጥያቄ?

ከበደለኞች ጎን ወይስ የበዳዮች አታሞ ደላቂ? የጨው ተራራ ሲናድ ሞኝ ይስቃል ብልህ ያለቅሳል።

#via Hussen Kedir

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group