Translation is not possible.

የኔ ስጦታ ነው! 2

★በጌታህ ላይ ያለህ ግምት ጥሩ ይሁን! ★

ችግር መከራ ውስጥ ብትሆንም አላህ ላይ ያለህ ግምት ያማረ ይሁን!

በቃ ሁሌም በእሱ ላይ ያለህ ምልከታ ጤናማ ይሁን

መጨረሻ ላይ የአላህ እዝነት እና ችሮታው አንተ ላይ መንቧቧቱ የማይቀር ነው!

لَا تَدْرِي لَعَلَّ اللَّهَ يُحْدِثُ بَعْدَ ذَٰلِكَ أَمْرًا

ከዚህ በኋላ አላህ ነገርን ምናልባት ያመጣ እንደኾነ አታውቅም፡፡

(ጦላቅ፤1)

©️ Toleha Ahmed

3 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group