ترجمہ ممکن نہیں

— 🇮🇷/🇮🇱 #ሰበር_ዜና

የኢራን ኢስላማዊ ሪፐብሊክ ጦር የባህር ኃይል ሃይሎች በሆርሙዝ ባህር ዳርቻ ላይ ሲጓዝ የነበረ “MSC ARIES” የተባለ የፖርቹጋል መርከብን በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን Associated Press እየዘገበ ነው።

የኢራን ባህር ኃይል ልዩ ሃይሎች በመርከቧ ላይ ካረፉ በኋላ መርከቧ ወደ ኢራን ግዛት ተዛውራለች።

እንደ Associated Press ዘገባ ከሆነ በሆርሙዝ ሰርጥ አቅራቢያ በሚገኝ መርከብ ላይ የኢራን ኃይሎች በሄሊኮፕተር በመታገዝ መርከቡን መቆጣጠራቸው ተነግሯል።

ቴሌግራም https://t.me/Alif_Online ላይ ጆይን አድርጉ

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group