Translation is not possible.

#ሶብር_ቆሞሲሄድ!

ዛሬ የዓለም ሙስሊሞች የዒደልፊጥር የደስታ ቀን ባከበሩበት እለት ግፈኛዋና ወራሪዋ ኢስራኤል ባለግዜ ሆና ይሄቀን አያልፍ መስሏት የሀማስ የፖለቲካ መሪ እስማኤል ሀኒያን 3ልጆችና 2የልጅልጆች ከእነ አሜሪካ በምታገኘው ቦንብ በመግደል የፍልስጢን ሙጃሂዶችን ቅስም ለመስበር ብትሞክርም…ፍልስጢኖች ግን እንኳንስ መሪዎቹ ህፃናቶቹም ሞትም ርሃብም የማይበግራቸው የክፍለዘመናችን እጅግ እፁብ ድንቅ ህዝቦች ናቸውና ሀኒየህ የቤተሰቦቹን ሸሂድነት መርዶ በሰማበት ጊዜ ያሳየውን ሁኔታ ተመልከቱና ተገረሙ!

ኸላስ “አሏህ ያግራላቸው!”በማለት ዱዓ አደረገላቸው…መጮህ የለ…ያዙኝ ልቀቁኝ የለ…እንደ አይሁዶቹ መፈራገጥ የለ…በቃ ሶብር ባህላቸው የሆኑ ህዝቦች ቢኖሩ ፍልስጢኖች ብቻ ናቸው!

ወሏሂ ወቢላሂ በዚህ ሶብራቸውና በትክክለኛ ዐቂዳ እስከፀኑ ድረስ ደግሞ የተወሰነ ሊዘገይ ይችል ይሆናል እንጅ ድል የእነርሱ ነው!!

ይሄን ደግሞ ወራሪዎቹ አይሁዶቹም ጠንቅቀው ያውቃሉ!

2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group