Terjemahan tidak mungkin.

በእስራኤል በጋዛ ዛሬ በኢድ ቀን በፈፀመችው የአየር ጥቃት የሃማስ መሪ የሆነው እስማኤል ሃኒዬህ ሶስት ወንዶች ልጆች እና ሌሎች የልጅ ልጆቻቸው መገደላቸውን አልጀዚራ ዘግቧል።

ጥቃቱ የተፈፀመው በጋዛ የስደተኞች ካምፕ ላይ ሲሆን የሐማስ መሪ የሆነው እስማኤል ሃኒዬህ 3 ልጆች እና በቁጥር ያልታወቁ የልጅ ልጆቻቸው መገደላቸው ተገልጿል።

image
image
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan