አምስት አይነት ሴቶችን ተጠንቀቅ❌
1.الأَنَّانّة
#አል_አንናናህ ለባሏ ብሶት ምታበዛ/ምንም ብትሰራ ምስጋና ቢስ የሆነች።
2.والحَنَّانة
#አል_ሐንናናህ ከባሏ ተፋታ ሌላ ማግባት ምትፈልግ/ከባሏ በላይ እንደሆነች የምታስብ።
3.والحَدَّاقة
#አል_ሐድዳቃህ ዓይኗ ያየውን ሁሉ ግዛልኝ እያለች ባሏን ምታስቸግር /ሁሉ አማረሽ።
4.والبَرَّاقة:
#አል_በርራቃህ ፊቷን በመወልወልና በማስዋብ ጊዜዋን ተዝፍዝፋ ምታሳልፍ/የሜካፕ ሴት።
5.الشَّدَّاقة:
#አሽሸድ-ዳቃህ ጥቀም የሌለው ወሬ ምታበዛ። የኛ ሳይሆን የኔ የኔ ምታበዛ/ለፍላፊ።
🎙ፕሮ.ሱለይማን አር-ሩሀይሊ ሀፊዘሁሏህ
__
ኧረ እዛው ጥንቅር ትበል ማን ይታገላል ከሷ ጋር!
https://t.me/mirasss55