#መዲናን ስትጎበኝ ወይም ስለ መዲና ስታስብ ከመካ በላይ እንደወደድካት ይሰማሀልን? ምክንያቱስ ታውቆህ ይሆን?
ምስጢሩን ለማወቅ ከፈለክ ተከተለኝ...
ከረጅም ጊዜ በፊት ነው ነብዩ ﷺ ወደ መዲና ሲሰደዱ ሰሀበተል ኪራሞች ሪድዋነላሂ አለይሂም ደክሟቸው ሀገራቸውም በጣም ናፍቃቸው ነበር። መዲና በችግር እና በበሽታ የተሞላች ብዙ ጫና የበዛባት ከተማም ነበረች።
#በአንድሌሊት..ነብዩ ﷺ ከሰሃቦች ጋር ተቀምጠው በነበሩበት ሰአትተ ሰይዱና ቢላል(ረ.ዐ) መካን አስታሶ በናፍቆት ተከዘ ..ልቡም በሀዘን ተዋጠቸ ክስተቱን ሚተርከው ሰው እንዲህ አለ "በዛች ለሊት የሆነ ተአምር ተፈጥሮ ወደ ሚወዳት ሀገሩ ቢመለስ ምኞቱ ነበር.."በመካ አቅራቢያ ባለ ሸለቆው እና ዱሩ ዉስጥ ባለ አካባቢ ባድር እመኛለሁ"
አለ ይባላል
በዚ ጊዜ ነቢዩ ﷺ ወደ ጌታችው አላህ ﷻ ዱአ አደረጉ እንዲህም አሉ።
"አሏህ ሆይ መዲናን ለኛ ውደድልን ልክ መካን እንደምንወዷት ወይም ከዛ በላይ. አሏህ ሆይ የተስተካከለች አድርግልን አየሯንም በመለኪያህ ለካልን ባርክልን ጥበቃህን አርግልን መጥፎዋንም አርቅልን" በማለት ለአላህ ﷻ ተማጸኑ የዓለማቱ ጌታ ልመናቸውን ይቀበላል።
ለነቢዩ ﷺ ምላሽ ሰጠ ከተማዋን በአጠቃላይ ለሰው ልጆች የምትመች አደረጋት እንደ መካ በፍቅር ወደዳት...ለዚህ ነው ሁላችንም ከተማዋን የበለጠ የምንወዳት
ለዚያም ነው ስንሄድ የከተማዋን አየር እንኳን ከየትኛውም የአጽናፈ ሰማይ ቦታ የተለየ እንደሆነ የሚሰማን አየሯም ውብ ነው።
ድባቧ ውብ ነው.. ህዝቦቿ ውብ ናቸው.. ሽታው ውብ ነው.. ሁሉም ነገር ውብ ነው.. ልክ እንደ አላህ መልእክተኛ ﷺ ውበት
አምላኬ ሆይ ከዚህ በፊት ለጎበኟት መመላለስን ወደርሷ ለናፈቁትም ቶሎ ቶሎ መጐብኘትን ወፍቀን 🤲
💚 فداك أبي و أمي و روحي يا رسول الله
اللهم أني أسألك أن تجمعنا برسول الله في الجنه
فنحن أمته نحبه كما يحبنا و نفديه بأرواحنا و بكل ما نملك
يارب صلِّ وسلم وزد وبارك على الحبيب المصطفى محمد صل الله عليه وسلّم تسليما كثيراً 💚