Translation is not possible.
ፍልስጤማዊው ሼይኽ ማህሙድ አል-ሐሰን በሀዘን እንዲህ አሉ ...
«30,000 ሸሂዶች 70,000 ጉዳት የደረሰባቸው እና 2 ሚሊየን ቤት አልባ የተደረጉ ፍልስጤማውያን ኡማውን ካልቀሰቀሱት የኔ ቃሎች ምን ተፅዕኖ ይኖራቸዋል? ተጨማሪ ምን የምለው ነገር ይኖራል? ለማንስ ነው የምለው? ሰልፋችሁን አስተካክሉ ዱአ እናድርግ!»
https://www.youtube.com/@QisaTube1
Facebook - ቂሳ ትዩብ Qisa Tube
Telegram - t.me/QisaTube
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group