Translation is not possible.

የለተሞ ጉዶች ምንአየሰሩ ነዉ ??

ሽርክን ቢድዓን የሚያወግዙ ኪታቦች ተቃጠሉ ቢባል  ወይም   ሱናንና የሱና መሻይኾች የሚያወሱ  ኩቱቦቾ  ጠቃጠሉ መባልን ብትሰማ    ይህን  ግፍ የፈጸመዉ  ማን  ሊሆን ይችላል ?   

አህባሽወይም ሶፍያ??  ምነዉ  እነሱ በሆኑና ቢያንስ በወጉ ባዘን ነበር።

ነገሩ  ወዲህ ነዉ   ምቀኝነትና  ቡድንተኝነት  አቅላቸዉን ያሳተቸዉ የለተሞ መንጋ  ሙሪድነታቸዉን  የሱና ኩቱቦችን በማቃጠል መግለጽ ጀምረዋል ድንበር ማለፍ መጨረሻሁ ይህቢሆን አይግረምምህ።

ስለ ተዉሒድና ሱና የሚያስተምሩ መጽሐፍትን  ማቃጠል  በየትኛዉ  ሂሳብ ተሰልቶ ነዉ  ዲንንመርዳት የሚሆ ነዉ??

ምነዉ ታድያ  እስከዛሬ ይህን ተግባራቸዉን  በ አህባሽ ወይም በ አሻዒራና ማቱሩዲይ  ኩቶቦችላይ    አልፈጸሙም   ያዉም የ አህባሾች    መጸሀፍ ሙሉ ለሙሉ የሽርክ የተሰዉፍና የቢድዓ መጽሐፍ ሆኖሳለ???

ይግረማቹ   አምዋትን  መጣራት  ዶሪህን ማምለክ  ይበቃል የሚሉ መጸሀፍት በ ክብር አስቀምጠዉ    ይህንን ጥመትን የሚዋጋና ወደ ተዉሂድ ወደ ሱና የሚጣሩ መጽሐፍትን ማቃጠል ምንይሉታል   ???

ያዉም ይን ተገባር የሚተገብረዉ  እራሱን የጠራ የተጥራራ የሱና ሰዉ  ነኝ ብሎ የሚሞግት አካልሲሆን  አስቡት  ???

ይህ ዓይንህን ጨፍንና ላሞኝህማለት አይሆንም?

በቁጭታችሁ ሙቱ እንላቸዋለን መችም  ሀቅ የበላይመሆኑ አይቀሬነዉ

አላህ ዲንን ያለአግባብ ከማጥበቅም ሆና ቀመዝቀጥ ይጠብቀን!!!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group