“#በለይለቱል___ቀድር___የሚደረግ___ዱዓ”
“ዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል፦ “የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ሆይ! ለይለቱል ቀድር የትኛዋ ሌሊት እንደሆነች ባውቅ ምንድን ነው ማለት ያለብኝ?” በማለት ጠየቅኳቸው። اللَّهُمَّ إِنَّكَ عَفُوٌ تُحِبُّ الْعَفْوَ فَاعْفُ عَنِّي “አልላሁምመ ኢንነከ ዐፉውዉን ቱሒብቡል ዐፍወ ፈዕፉ ዐንኒይ ፤ በይ” አሉኝ።” (ቲርሚዚ)
♦️ ለአንድ ሰው እጅግ የሚያስፈልገው ነገር የአላህን ይቅርታ ማግኘት ነው።
♦️ በመሆኑም የርሱን ይቅርታ አዘውትሮ መለመኑ ተገቢ ሲሆን በተለይም የዱዓ ተቀባይነት በተረጋገጠባቸው ወቅቶች ይህንን ማብዛት ተገቢ ነው። ለይለተል ቀድር ደግሞ ከየትኛውም ወቅት ይበልጥ ዱዓ ተቀባይ የሚሆንባት ሌሊት በመሆኗ በዚህች ሌሊት አላህን ይቅርታ መለመንን መዘንጋት አይገባም። ለዚህም ነው የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ከሌላው ሁሉ ዱዓ ለይተው ይህን ዱዓ እንድታደርግ ዓኢሻን የመከሯት፡፡