Translation is not possible.

🚨 የዛሬ ክስተቶች...

🚨 ሃይፋ ውስጥ ትልቅ ፍንዳታ የእስራኤል ሚዲያዎች እየዘገቡ ነው ምናልባትም ከኢራቅ ወይም ከየመን የተሰነዘረ ጥቃት ይሆናል ተብሎ ይታሰባል።

🚨 የፍልስጤም ተቃውሞ ተዋጊ(ዎች) ከስፍራው በኢያሪኮ አል አውጃ ዘልቀው በመግባት ጥቃት ከፀሙ እና ቦታውበ ለቀው ከወጡ በኋላ የአል-አውጃ ኦፕሬሽን መሪዎችን ለማግኘት የእስራኤል ጦር ሄሊኮፕተር ጭምር እየተጠቀመ ነው።

በአጠቃላይ የተጎዱ ሰፋሪዎች ቁጥር ወደ ሶስት ከፍ ብሏል።

❗️ የአል-ማያዲን ዘጋቢ፡- የእስራኤል ወታደሮች የኢያሪኮ ከተማን ሙሉ በሙሉ ዘግተው የአል-አውጃ መንደር መግቢያዎችን በመዝጋት በዮርዳኖስ ሸለቆ ውስጥ ጥቃት ደረሱትን የፍልስጤም ተዋጊች ለማግኘት ወረራ ጀምረዋል ብሏል።

🇵🇸⚡🇮🇱 የእስራኤል ሚዲያ፡ በዮርዳኖስ ሸለቆ ውስጥ በአውቶብስ ላይ በደረሰው የተኩስ ጥቃት በትንሹ 10 ቆስለዋል።

🇱🇧🚨🇮🇱❗️ከሊባኖስ ወደ ምዕራባዊቷ ገሊላ በትንሹ 20 የሚጠጉ ሮኬቶች ተተኩሰዋል።

🇷🇺🇾🇪 ሁለት የሩስያ የጦር መርከቦች ከፓስፊክ ውቅያኖስ ወደ ቀይ ባህር  ለረዥም ተልእኮ ትዕዛዝ ወስደው ገብተዋል።

ሌሎች ወቅታዊ መረጃዎችም በቴሌግራም እየተለቀቁ ስለሆነ @The_Islam_Geopolitics ላይ ጆይን አድርጉ

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group