🇾🇪 የየመን ጦር ኃይል ስድስት ኦፕሬሾኖችን መፈፀሙን አስታወቀ

በ72 ሰአታት ውስጥ በድሮኖች እና ሚሳኤሎች ወታደራዊ እንቅስቃሴዎችን ፈፅሟል በዚህም፡-

○ MAERSK ሳራቶጋ የኮንቴይነር መርከብን በኤደን ባሕረ ሰላጤ ላይ

○ APL DETROIT የኮንቴነር መርከብን በቀይ ባህር ውስጥ

○ ድፍድፍ ዘይት ጫኝ HUANG PU መርከብን በቀይ ባህር ውስጥ

○ የጅምላ ተሸካሚ PRETTY LADY የተባለ መርከብን ኢላማ በማድረግ አራት መርከቦች ወደ እስራኤል በሚጓዙበት ጊዜ ኢላማ ተደርገዋል።

○ 2 የአሜሪካ ጦር መርከቦች በቀይ ባህር ውስጥ

○ እንዲሁም የእስራኤሏ ኢሊያት (ኡሙ አል ራሽራሽ) ጥቃት ተፈፅሟባቸዋል

ሌሎች ወቅታዊ መረጃዎችም በቴሌግራም እየተለቀቁ ስለሆነ @The_Islam_Geopolitics ላይ ጆይን አድርጉ

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group