Translation is not possible.

🔻የፀጥታው ምክር ቤት ውሳኔ ላይ የተሰጡ ምላሾች

🔹የእስራኤል የብሄራዊ ደህንነት ሚኒስትር ኢታማር ቤን-ጊቪር፡ "የፀጥታው ምክር ቤት ውሳኔ የተባበሩት መንግስታት ጸረ-ሴማዊ መሆኑን ያረጋግጣል፣ ዋና ጸሃፊውም ጸረ ሴማዊ እና ሃማስን የሚያበረታታ ነው።"

🔹ትራምፕ፡ እስራኤል በጋዛ ያለውን ጦርነት 'ማጠናቀቅ' አለባት ምክንያቱም 'ዓለምን እያጣች ነው።

❗ጌዲዮን ሰዓር ከኔታንያሁ መንግሥት ሥልጣናቸውን ለቀቁ 'የመገለል ስሜት ተሰምቶኛል' ብሏል በተጨማሪም የስራ መልቀቂያ ደብዳቤው ላይ፡- "የጦርነቱን ግቦች ለማሳካት አልመቃረባችንን በህመም ስሜት ተረድቻለሁ ብሏል።

🔹በበዛል ስሞሪች የሚመራው የሃይማኖት ጽዮናዊ ፓርቲ፡- "የጌዲዮን ሳአር ከስልጣን መልቀቅ ወታደሮቹን እና በጋዛ ያለውን ጦርነት ቀጣይነቱን ያዳክማል." ብሏል፡፡

🔹የሐማስ የፖለቲካ ቢሮ ኃላፊ ኢስማኢል ሃኒዬህ ዛሬ ቴህራንን ይጎበኛሉ ሲል አል ማያዲን ዘግቧል፡፡

❗የቃሳም ብርጌድ ኦፕሬሺኖች፡-

○ አስዶድ ከተማን በበርካታ የሮኬት ጥቃት ኢላማ አደረገ

○ በጋዛ ከተማ ከታል አል-ሃዋ ሰፈር በስተ ምዕራብ በአል-ረሺድ ጎዳና ላይ የእስራኤል ጦር መርካቫ ታንክን በአል-ያሲን 105 ላውንቸር ኢላማ አደረገ።

○ አንድ መርካቫ ታንክ በአል-ያሲን 105 ላውንቸርበማነጣጠር በጋዛ ከተማ አል-ሺፋ ሆስፒታል አካባቢ ሙሉ በሙሉ አቃጥሏል።

○ በጋዛ ከተማ አል ቱፋህ ሰፈር ዳርቻ ላይ የሚገኘውን የእስራኤልን ጦር በሞርታር በማጥቃት አከባቢውን ለቆ እንዲወጣ አድርጓል።

ሌሎች ወቅታዊ መረጃዎችም በቴሌግራም እየተለቀቁ ስለሆነ @badrnews24 ላይ ጆይን አድርጉ

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group