🚨 አል-ቃሳም ብርጌድ፡- የአልቃሳም ተዋጊዎች በጋዛ ከተማ ከአል-ሺፋ የህክምና ኮምፕሌክስ በስተምስራቅ ላይ በ 12.7-caliber ፀረ-ምሽግ ጥይት የጽዮናዊውን አልሞ ተኳሽ ወታደርን መግደል ችለዋል።

🟢 አል-ቃሳም ብርጌድ፡-ተዋጊዎቻችን ከጦር ሜዳ ከተመለሱ በኋላ ከካን ዮኒስ ከተማ በስተሰሜን በሚገኘው አል-ሳታር አል-ገርቢ አካባቢ ሁለት የጽዮናውያን መርካቫ ታንኮችን በሁለት አል-ያሲን 105 ላውንቸር ኢላማ አድርገው እንደነበር አረጋግጠዋል።

🟡 የአል-አቅሳ ሰማዕታት ብርጌድ፡- ከጋዛ ከተማ በስተ ምዕራብ በሚገኘው አልሺፋ ሆስፒታል አካባቢ የጽዮናውያን የጠላት ወታደሮችን እና የጦር መኪኖቻቸውን በባለ 60 ካሊበር ደረጃቸውን በጠበቁ የሞርታር መሳሪያ  ደብድበናል።

⚫ ሳሪያ አል ቁድስ፡- ከጋዛ ከተማ በስተ ምዕራብ በሚገኘው አልሺፋ ሜዲካል ኮምፕሌክስ አካባቢ የጽዮናውያን ወታደራዊ መኪናን በ RPG ላውንቸር ኢላማ አድርገናል።

ሌሎች ወቅታዊ መረጃዎችም በቴሌግራም እየተለቀቁ ስለሆነ @islaminformer ላይ ጆይን አድርጉ

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group