Translation is not possible.

    ውድ ፆመኛ መራብህ ከቁርአን በሚያምር ድምፅ ጋር ማሳለፍህ ተራዊህ ጨርሰህ መስገድህ ተመስጠህ ረጅም ሱጁድና ዱአ ማረግህ ለስራህ ተቀባይነት ማግኘት ማረጋገጫ እዳይመስልህ !!!

   👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

አንድ ሰው ሱፐር ማርኬት ገብቶ ጋሪ ሙሉ እቃ ለመግዛት ሂሳብ አውጥቶ ሲከፍል ብሩ #ፎርጅድ መሆኑ  ቢረጋገጥ ካዘኑለት ከነ ሀፍረቱ  ይለቁታል  አይ የስራውን እንስጠው ካሉ  ወደ እስርቤት ይወረወራል ይሄ ግን ቀላሉ ነው ። አስበው እስቲ የሂሳቡ ቀን አላህ ፊት እዚ ዱንያ ላይ የሰራህው ስራ ሁሉም ፎርጅድ ነውውውውው ብትባል ቀጥታ ....😔  

🌜 ስራህን ለአላህ ብቻ ብለህ ስራ በተነገረህ መንገድ ላይም ተከተል ጊዜውንም ጠብቅ ።

#ስራንለአላህማጥራት الإخلاص# #devotion

 

 

Send as a message
Share on my page
Share in the group