Translation is not possible.

✍ሰሁር መተው እርድናም ጉብዝናም አይደለም!!

ከፊል ወንድሞች መሳኪን ናቸው: ሰሁር ተነስቶ መብላት

     የድክመት ወይም የረሀብተኝነት

ምልክት አድርገው ይዙታል። ስለሆነም ራሳቸው ጠንካራ, የማይራብ, አራዳ አድርገው ለማስገንዘብ

"እኔ እኮ ሰሁር ተነስቼ አላቅም, ሰሁር በልቼ አላቅም" ብለው ይመፃደቃሉ።

ወንድሜ አላህ ሂዳያ ይስጥህና አራዳ ከሆንክ ሰሁርን አታስመልጥ። ምክንያቱም

1ኛ, የነብዩﷺ ሱና ነው;

2ኛ, በረካ ነው;

3ኛ, የዚህ ኡማ መለያ ማእረግ ነው።

  ሰሁር መጠቀም ሲባል የግድ አንድ እንጀራ ወይም አንድ ዳቦ መጨረስ አይደለም:

  ለሱናው ለበረካው ብለህ ተነስተህ አንዲት ተምር ብትበላ በአላህ ፈቃድ የሰሁር በረካ ታገኛለህ።

እናም………

    እ  ን  ዳ  ታ  ስ  መ  ል  ጡ !!

https://t.me/hamdquante

Telegram: Contact @hamdquante

Telegram: Contact @hamdquante

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ ?????? @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል ?? @hamdquante_bot??
Send as a message
Share on my page
Share in the group