Translation is not possible.
ሙጃሂዶቹ ዛሬም ትግል ላይ ናቸው !
በዚህ ሁሉ መከራና ስቃይ ውስጥ ሆነው ጭራቆቹን እያደኑ መገንደስ ቀጥለዋል !
ዛሬም በፅናት በኢማን ከነርሱ በሀይልም በመሳሪያም በአጋርም ፍፁም የማይመጣጠናቸውን ወራሪ ሀይል እየተፋለሙት ይገኛሉ !
ጥለው ይወድቃሉ እንጅ ጠላትን ወድቀው የማይጠብቁት ኢማን ያነፃቸው ቁርአንና ሀዲስም የሰረፃቸው ሪጃሎች ናቸውና !!
7 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group