Terjemahan tidak mungkin.

ይህ የመን ነው እነርሱ ላይ የሚዘንበውን እሳት ከቁብ ሳይቆጥሩ ስለ ፍልስጤማዊያን ሊጮኹ መሰብሰባቸውን ስታል አል ኢማኑ የማኒ የሚለው ሐዲስ ይታወስሀል። ኢማን ከየመን ነው እንዲል ቃሉ። በጉልበትም በቃልም አጋርነታቸውን እያሳዩ ነው።

3 Dilihat
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan