Translation is not possible.

ይህ የመን ነው እነርሱ ላይ የሚዘንበውን እሳት ከቁብ ሳይቆጥሩ ስለ ፍልስጤማዊያን ሲጪኹ ስታል አልየመኑ የማኒ የሚለው ሐዲስ ይታወስሀል። ኢማን ከየመን ነው እንዲል ቃሉ። በጉልበትም በቃልም አጋርነታቸውን እያሳዩ ነው።

Copy paste ✍️

7 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group