~አንዳንድ ህመሞችህን ሰዎች ፈፅሞ አይረዱህም።ቢረዱህ እንኳ ችግርህን ማቃለል አይችሉም።የዚህኔ ሁለት እጆችህን ወደ ሰማይ አንስተህ  ነብዩሏህ ያዕቁብ ያለውን በል!

«إِنَّمَا أَشْكُو بَثِّي وَحُزْنِي إِلَى اللَّهِ»

«ጭንቀቴንና ሐዘኔን የማሰሙተው ወደ አላህ ብቻ ነው!»

t.me/AbuSufiyan_Albenan

3 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group