Translation is not possible.

ከርሀብ ጋር ግብግብ ተያይዘው የሚላስ የሚቀመስ አጥተው እንዲህ እየረገፉ ነው። አለም እያየ እንዳላየ እየሰማ እንዳልሰማ ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ ሆዳቸው ከጀርባቸው ተጣብቆ እንዲሞቱ ፈቅዷል። የሙስሊሞች ደም ደመከለብ መሆን ከጀመረ ሰነባብቷል አላህ ይሁነን።

Mahi mahisho

7 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group