Translation is not possible.

የረመዳን ወር ልቅና!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إِنَّ هذا الشهرَ قدْ حضَرَكُمْ، وَفيهِ ليلَةٌ خَيْرٌ مِنْ أَلْفِ شهْرٍ، مَنْ حُرِمَها فَقَدْ حُرِمَ الخيرَ كُلَّهُ، ولا يُحْرَمُ خيرَها إلّا محرومٌ﴾

“ይህ ወር ለናንተ መጥቶላችኋል። በዚህ ወር ውስጥ ከአንድ ሺህ ወር የምትበልጥ አንድ ሌሊት አለች። የእርሷን መልካም ነገር የተነፈገ ሰው በእርግጥ (መልካም የተባለ ነገር ሁሉ) ተነፍጓል። መልካም ነገር የተነፈገ ደግሞ አይኖርም፤ መልካምን የተነፈገ ቢሆን እንጂ።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ: 6647

✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

🌐፦ https://bit.ly/4ayf0xJ

💬፦ https://bit.ly/486xnrS

🌐፦ https://bit.ly/41zEZkk

🌐፦ https://bit.ly/4arMbTx

🌐፦ https://bit.ly/41tIUPv

🌐፦ https://bit.ly/3UTTSwh

Telegram: Contact @BuhariMuslimAmharic

Telegram: Contact @BuhariMuslimAmharic

በቡኻሪና ሙስሊም ሳይገደብ በሌሎች የሐዲስ ሊቃውንቶች የተዘገቡ ነቢያዊ ሀዲሶችም ይቀርቡበታል። ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
Send as a message
Share on my page
Share in the group