Translation is not possible.
አምስቱ ተወዳጅ ተግባራት በረመዳን
 
በአቡ ሀይደር
 
3) ኢፍጣርን ማቻኮል፡- የጸሀይ መግባት ከተረጋገጠ ወይም የመግሪብን አዛን እንደሰማን ወዲያውኑ ማፍጠር ተወዳጅ ተግባር ነው፡፡
 
አቢ ዘር(ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡-
"ኡመቶቼ ኢፍጣርን እስካፋጠኑ ድረስ በመልካም ነገር ላይ ከመሆን አይወገዱም" (አሕመድ 21312)፡፡
 
ይቀጥላል...
 
ለበለጠ ኢስላማዊ ዳዕዋ በዚህ ይከታተሉን
 
በቴሌ ግራም ለመከታተል
https://t.me/islamictrueth
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group