Translation is not possible.

ጤና፥ የተዘነጋው የአላህ ፀጋ

----------------

*ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦˝ሁለት ጸጋዎች እነሱን በተመለከተ ብዙ ሰዎች የዘነጓቸው ናቸው። (እነርሱም) ጤንነት እና ትርፍ ጊዜ ናቸው።˝(ቲርሚዚ:2304)

*ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:-˝አላህን ምሕረትን፣ደህንነትንና ጤንነትን ለምኑት።በርግጠኝነት ማንም ሰው ከኢማን የቂን በኋላ ከመልካም ጤንነት የበለጠ ሌላን ሀብት አልተሰጠም።˝(ነሳኢ)

*ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል:-˝ከናንተ ውስጥ በግሉ(ወይም ወገኑ) ሠላም ካደረለት፥አካሉ ጤነኛ ሆኖለት የዕለት ጉርሱን ካገኘ፥ይህ ሰው የዚህች ዓለም ፀጋ ሙሉ በሙሉ እንደተከማቹለት ይቆጠራል።˝(ቲርሚዚ:2346)

----------------

ነብያዊ ሕክምና አፕ በሚከተለው ሊንክ ይጫኑ፦

https://play.google.com/store/....apps/details?id=com.

ነብያዊ ሕክምና|WALDHAANSA NABIYYIIﷺ - Apps on Google Play

በዚህ አፕ በተለያዩ ግዜያት ለሚያጋጥሙን ህመሞች ሸሪአዊ መፍቴሄዋቻቸውን ለማግኘት የሚቻልባቸውን መንገዶች ለማቅረብ ተሞክሯል።
Send as a message
Share on my page
Share in the group