🚨 የአል ቃሳም ብርጌድ አመራር ምንጭ ለአልጀዚራ፡-

-

በአል-ዘይቱን ሰፈር እየተካሄደ የሚገኘውን ጦርነት በሙሉ ጥንካሬ፣ አቅም እና ቁጥጥር በመምራት በጠላት ተሽከርካሪዎች፣ መኮንኖች እና በወራሪ ወታደሮች ላይ ከፍተኛ ኪሳራ እያደረሰን ነው።

በአል-ዘይቱን ሰፈር የምናካሂከው ጦርነት አስቀድመን ከጠላት ባገኘነው የስለላ መረጃ መረጃ እና የጥቃት እቅድ ሰነድ በመጠቀም እሱን ተከትለን የምንመራው ነው።

እነዚያን ሰነዶች ኢላማዎችን ለመለየት እና ከጠላት ኃይሎች ጋር በሚጠበቀው የጥቃት መንገድ እና አቀራረብ ለመፋለም የውጊያ እቅድ ለማዘጋጀት ተንትነን ተጠቅመናቸዋል።

በአል-ዘይቱን ሰፈር ውስጥ የጠላት ኪሳራ በጣም ትልቅ ነው, እናም ጦርነቱ አሁንም ከኋላ እና ከፊት ግንባር ቀጥሏል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group