ከጋዛ ሰርጥ የተፈናቀሉ ወንድም እህቶች በስተደቡብ ረፈህ ከግብፅ ድንበር አጠገብ ድንኳናቸውን ተከሉ። የግብፅ ጦር ያዝንላቸው ዘንድ ምናልባት ቢከላከሉልን በሚል ጎጇቸውን አጠገባቸው ቀለሱ። ግና አይናቸው እያየ ሰላማዊው ህዝብ በድሮን ተደበደበ ማን ያድናቸው ማንስ ኮሾሮ እንኳ ይወርውርላቸው ሁላችንም ከተጠያቂነት አንድንም በምትችለው ዱዓ እንኳ እነሱን ካላሰብክ ለወንድሞችህ ምን አደረክ ከሚለው ጥያቄ አትድንምና እጅህን ከፍ ቀልብህን ሰብሰብ አድርገህ ያ አላህ በል።
Mahi mahisho