አምስት ነገሮችን ከረመዷን በፊት!!
በ አቡ ሀይደር
5ኛ) ሌላው ረመዷንን በተመለከተ ያሉ ሸሪዓዊ ድንጋጌዎችን ልታውቅ ይገባሀል፡፡ የጾም መስፈርቶች፣ ማእዘናቶች፣ ተወዳጅ (ሱና) ተግባራቶች፣ አፍራሽና የተጠሉ ተግባራቶች እንዲሁም የተፈቀዱ ተግባራቶች ምን ምን እንደሆኑ ከሚያውቁ ወንድምና እህቶች ጠይቀህ መማር አለብህ፡፡ የአላህ መልክተኛም (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንደተናገሩት፡- "አላህ ኸይር የሻለትን ሰው የዲን ግንዛቤን ይለግሰዋል" ነውና ለማወቅ መጣር ይጠበቅብሀል (ቡኻሪይ)፡፡
አላህ ይወፍቀን!
ኢስላማዊ ዳእዋ በቴሌ ግራም ለመከታታል ሊንኩን ይጫኑት!
https://telegram.me/islamictrueth