Translation is not possible.

❗️አንድ የእስራኤል ባለስልጣን ለኒውዮርክ ታይምስ፡-

○ በሰሜን ጋዛ ቢያንስ 5,000 የሐማስ ተዋጊዎች አሁንም እንዳሉ እናምናለን።

○ 5,000 የሐማስ ታጣቂዎች በሰሜን ጋዛ መኖራቸው ሮኬቶችን ከመተኮስ በተጨማሪ ውጊያ ማድረግ የሚችል አስፈሪ ኃይል መኖሩን ያሳያል።

○ አብዛኛዎቹ የሃማስ ዋሻዎች አሁንም ሳይበላሹ ለሐማስ አገልግሎት እየሰጡ ነው።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group