አንድ አሕ - ባሽ ራሳቸው በፈጠሩት የትላንቱ ረብሻ (የወሃብቶች እውነተኛ ማንነት ሲጋለጥ) እያለ ፅፏል። "የአባዬን ወደ እማዬ" አሉ። ይልቅ ይሄውና እውነተኛ ማንነታችሁ! "እርምጃ እንወስዳለን ሴቱም ወንዱም ተነስ!"
በዚህ እድሜ ለነውጥና ሁከት የሚቀሰቅስ ካለ ወጣቱ ምንም ቢያደርግ አይደንቅም።
https://t.me/IbnuMunewor