ትላንት እልክላችሁአለው ያልኩት ይሄ ነው

ረመዳን ሲደርስ ጠብቆ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ላይ የ አፉ በሉኝ ፅሁፍ ወይ ደሞ ቪዲዮ መላክ #ቢድአ ነው ሸይክ ሱለይማን አሩሀይሊ

አንዳንድ ወንድምና እህቶች ሲላላኩ ስላየው ነው እና እስከዛሬ ባለማወቅ ሊሆን ይቻላል ግን ከዚ ቡሃላ ከዚ ድርጊታችን ልንቆጠብ ይገባል የሆነን ሰው አፉ ማስባል ካለብን ረመዳን ጠብቀን አይደለም አፉ የምናስብለው ለአሏህ ብለን መሆን አለበት

እባካችሁ ሌሎችም ተደራሽ አድርጉት ብዙ ሰዎች ሲሳሳቱ ይስተዋላል

ሼር

2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group