Translation is not possible.
ዒልም ፈላጊ - የሞባይል መተግበሪያ
 
• መተግበሪያው ከያዛቸው በጥቂቱ፦
 
- ከ40 በላይ የሱና ኡስታዞችን ደርሶች፣
- የዐቂዳ፣ የተውሒድ፣ የመንሀጅ ኪታቦችን፣
- እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ ከሶፍት ኮፒ ጋር
 
- የቀን እና የማታ ገፅታ ያካተተ፣
- የፅሁፍ መጠን መጨመርና መቀነስ፣
- የጀማሪ ኪታቦችን ለብቻ የሚያሳይ፣
 
- የደርስ ሰአት እና ቀን አስታዋሽ ያለው፣
- ደርሱን ብናቋርጠው ሌላ ጊዜ ካቆመበት የሚጀምር፣
- አድስ ደርስ ሲጫን መልእክት የሚቀበል ነው።
 
• መተግበሪያውን በሚከተለው ሊንክ ያውርዱ፦
https://play.google.com/store/....apps/details?id=com.

ዒልም ፈላጊ - Apps on Google Play

ከ500 በላይ ደርሶች ስብስብ
Send as a message
Share on my page
Share in the group