nursefanura shared a
ترجمہ ممکن نہیں

በሙኒክ የፀጥታ ኮንፈረንስ ላይ በተደረገው የውይይት ክፍለ ጊዜ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜህ ሹክሪ፡"ሐማስ ከፍልስጤማዊያን ፍላጎት ውጭ ነው እና በጋዛ ውስጥ ያለውን የሐማስ ጥንካሬ ለመመልስ የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ የሚሰሩ አካላት ተጠያቂ መሆን አለባቸው"

ግብፅ በጣም ወርዳለች ጭራሽ ሐማስ ይጥፋ እያለች ነው

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group