لا يمكن الترجمة

🇪🇹⚔️ ኢስላማዊ ተቃውሞ አስፈላጊነቱ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በምዕራብ ኢስያ እና በአረቡ ዓለም ላይ ምዕራባዊያን የሚያካሂዱትን ቅጥ ያጣ ምዝበራ እና ኢስላማዊ መሰረትን የመናድ እንቅስቃሴ በከፍተኛ መስዋዕትነት እየተከላከሉ የሚገኙት እነዚህ የኢስላማዊ ተቃውሞ እንቅስቃሴዎች አስፈላጊነታቸው በብዙዎች ዘንድ እየታመነበት ይገኛል

በተለይም በኢራቅ የሚገኘውን አሜሪካ ሰራሹን የዳኢሽ ቡድን አቅም አሳጥተው ሀገራቸውን ነፃ በማድረግ የተሳካ ስራ ከሰሩ በኋላ የሽብር ሁሉ እናት የሆነችውን አሜሪካን ራሷን ከሀገራቸው ለማስወጣት ወሳኝ ጊዜ ላይ ደርሰዋል

በጋዛ በፍልስጤማዊያን ላይ እየተፈፀመ ያለውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ ሀብት እና ስልጣን ካደነዘዛቸው ሙስሊም ሀገራት በተሻለ በተግባር ሲከላከሉ ወራሪዋ እስራኤልን ኃይሏን ሲበታትኑት እያየን ሲሆን የወራሪዋ ህገ ወጥ አካል ዋነኛ አጋር የሆነችውን አሜሪካ ጦርም እረፍት ነስተውት ይገኛሉ

ሐማስ እና ሁሉም የተቃውሞ ቡድኖች ጥቃታቸውን ቀጥለው ዓለም አቀፍ ስጋትን ባይፈጥሩ ኖሮ ዛሬ ላይ ጋዛ የእስራኤል ህጋዊ ምድር ሆና ህዝቦቿም ወደ ጆርዳን ግብፅ እና ሊባኖስ ተሰደው ነበር

አሁን ላይ እንዲህ አይነት የኢስላማዊ ተቃውሞ ቡድኖች ትክክለኛ መማቅር ኖሯቸው ሸሪአዊ አካሄዳቸው መስመር ይዞ ተቋማዊ ማድረግ የሚቻል ከሆነ አረብ ሀገራት ላይ ብቻ ሳይሆን በመላው ዓለም በሚገኙ ሀገራት ቢመሰረቱ ጥሩ ነው ምክንያቱም ቀጣይ ዓመታት ሙስሊም ጠልነት እየጨመረ ግልፅ የሆነ ኃይማኖታዊ ግጭት በየሀገሩ መፈጠሩ አይቀርም ያኔ እንደነዚህ አይነት ወታደራዊ አቅም ያላቸው ኢስላማዊ ቡድኖች ሙስሊሙን ለመከላከል አስፈላጊ ይሆናሉ

ሀገራችን ኢትዮጵያ ላይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየታየ ያለው ኃይማኖታዊ ጥቃት እየጨመረ የመሄድ አዝማሚያ ስላለው በህጋዊ ማዕቀፍ ውስጥ የሚገኝ ኢስላማዊ ቡድን ቢመሰረት አይከፋም በተለይም ብዙ ሙስሊም በሌለባቸው አከባቢዎች በወንድሞቻችን ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለማስቆም ያግዛል

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة