RYA MOS

 
10 month Translate
Translation is not possible.

why why Islamic phobia in adama university???

⚠️ዩኒቨርሲቲዎቻችን በጥላቻ መጨማለቃቸውን ቀጥለዋል!

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለሀገር እና ትውልድ የሚጠቅም ፈጠራ ላይ ለመስራት አቅም ቢያንሰውም ለኢስላም ያለውን ጥላቻ ስራ አድርጎ መያዙን አስመስክሯልi

~

በጥናትና ምርምር ለሃገር ተስፋ ይሆናል ተብሎ የሚታሰበው ባለ ትልቅ ስሙ ዩኒቨርሲቲ ''ጀለቢያ በመልበስ እና ኢማማ በመጠምጠም እጅ ከፍንጅ ተይዘሃል'' እያለ ነው። ትልልቅ ብሄራዊ ተቋማት ያረገዙትን የሃይማኖት ጥላቻ የሚያወራርዱ ግለሰቦች የሚፈነጩባቸው ሲሆኑ ማየት የሚገርም ነው። ይሄ ዩኒቨርሲቲ ከሰሞኑ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጠረውን ትምህር ሳይወስድበት ዲጋሚ የቆሸሸ የኢስላም ጥላቻ ውስጥ መገኘቱ አሳፋሪ ነው።

የጊቢው አመራሮች ይህን ተማሪ ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባል ይህ ወደፊትም ማንም የማይነካው የሃይማኖት ነፃነት ጥያቄ ነው!

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group