abu umer shared a

ከእውቀት እና ከገንዘብ የቱ ይበልጣል?

~

ኢብኑል ቀዪም - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦

የሸሪዐ እውቀት በገንዘብ ላይ ያለው ብልጫ በተለያየ መልኩ ይታወቃል።

* እውቀት የነብያት ውርስ ሲሆን ገንዘብ ግን የንጉሳንና የሃብታሞች ውርስ ነው።

* የገንዘብ ባለቤት ሲሞት ገንዘቡ ይለየዋል። የእውቀት ባለቤት ግን አብሮት ቀብሩ ይገባል።

* ገንዘብ ወደ ጥጋብና ጉራ ይጣራል። እውቀት ወደ መተናነስና ባርነት ነው የሚጣራው።

[ሚፍታሑ ዳሪ ሰዓዳህ፡ 1/129]

=

* የቴሌግራም ቻናል

https://t.me/IbnuMunewor

* የዋትሳፕ ቻናል፦

https://whatsapp.com/channel/0....029VaA3X1e5kg7BlsJbo

* ፌስቡክ

https://www.facebook.com/Ibnu.....Munewor?mibextid=ZbW

Send as a message
Share on my page
Share in the group