⚡ሂዝቦላህ በእስራል ላይ አስገራሚ ያልተጠበቀ ጥቃት ፈፅሟል!
ከደቂቃዎች በፊት ሂዝቦላህ በርካታ የእስራኤል ወታደራዊ ቦታዎችን ኢላማ በማድረግ በፈፀመው ጥቃት እስራኤል ድንጋጤ ውስጥ ገብታለች በተለይም ሂዝቦላህ ሊደርስበት አይችልም ተብሎ የሚታሰቡ ቦታዎች ሁሉ በቀጥታ መመታታቸው ድንጋጤ ፈጥሯል፡፡
አብዛኞቹ ሮኬቶች በከተማዎች ዙሪያ ባሉ የእስራኤል ጦር ወታደራዊ ካምፖችን ኢላማ አድርገዋል፡፡
ዝቦላህ ከደቡባዊ ሊባኖስ በፀመው የሮኬት ጥቃት እጅግ ዘመናዊ ሚሳኤሎችንም ጭምር ተጠቅሞ በርካታ የእስራኤል ጦር ወታደራዊ ካምፖችን ኢላማ ያደረገ ሲሆን ከእነዚህም መካከል የእስራኤል ጦር ሰሜናዊ ዕዝ፣ "ሜሮን" ኤር ቤዝ፣ በሣፋድ የሚገኘውን የእስራኤል ጦር ቤዝ እንዲሁም በ"ብራኒት"ኪርያት ሽሞና" "መናራ" እና ጎላን ኮርብታ ላየ የሚገኘውን "የእስራኤልን አይን" የሚባለውን ቦታ በተሳካ ሁኔታ መምታቱን የጽዮናውያን ምንጮች ገልጸዋል።
የጽዮናውያኑ ሚዲያዎች ሮኬቶቹ ከሄዱት ርቀት እና ቀጥተኛ ኢላማ አንፃር "ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ" ሲሉ ገልፀውታል፡፡ በጥቃቱ እስካሁን አንድ ወታደር ተገድሏል በትንሹ 8 ቆስለዋል።
የእስራኤሉ ቻናል 14 በጠቅላላው ወደ 10 የሚጠጉ ሮኬቶች ወደ “እስራኤል” የተወነጨፉ ሲሆን በሰሜናዊው ክልል በርካታ ወታደራዊ ዓላማዎችን መምታታቸውን እየዘገ ነው፡፡
"የእስራኤል" ጦር ቃል አቀባይ፡ በ"እስራኤል" ጦር ሰሜናዊው የማዘዣ ጣቢያ የሚሳኤል ድብደባ ተፈጽሞበታል ብሏል።
የሳፋድ ከንቲባ፡- በሳፋድ በሚገኘው “የእስራኤል” ጦር ሰፈር ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል ብሏል።
በሳፋድ የሚገኘው የዚቭ ሆስፒታል፡ በሮኬት ጥቃቱ ምክንያት በአስጊ ሁኔታ ላይ የሚገኝ 1 ወታደርን ጨምሮ 8 ቁስለኞችን መቀበሉን አስታውቋል።
በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት @ethmohammedia ገፅን ፎሎው ያድርጉ
⚡ሂዝቦላህ በእስራል ላይ አስገራሚ ያልተጠበቀ ጥቃት ፈፅሟል!
ከደቂቃዎች በፊት ሂዝቦላህ በርካታ የእስራኤል ወታደራዊ ቦታዎችን ኢላማ በማድረግ በፈፀመው ጥቃት እስራኤል ድንጋጤ ውስጥ ገብታለች በተለይም ሂዝቦላህ ሊደርስበት አይችልም ተብሎ የሚታሰቡ ቦታዎች ሁሉ በቀጥታ መመታታቸው ድንጋጤ ፈጥሯል፡፡
አብዛኞቹ ሮኬቶች በከተማዎች ዙሪያ ባሉ የእስራኤል ጦር ወታደራዊ ካምፖችን ኢላማ አድርገዋል፡፡
ዝቦላህ ከደቡባዊ ሊባኖስ በፀመው የሮኬት ጥቃት እጅግ ዘመናዊ ሚሳኤሎችንም ጭምር ተጠቅሞ በርካታ የእስራኤል ጦር ወታደራዊ ካምፖችን ኢላማ ያደረገ ሲሆን ከእነዚህም መካከል የእስራኤል ጦር ሰሜናዊ ዕዝ፣ "ሜሮን" ኤር ቤዝ፣ በሣፋድ የሚገኘውን የእስራኤል ጦር ቤዝ እንዲሁም በ"ብራኒት"ኪርያት ሽሞና" "መናራ" እና ጎላን ኮርብታ ላየ የሚገኘውን "የእስራኤልን አይን" የሚባለውን ቦታ በተሳካ ሁኔታ መምታቱን የጽዮናውያን ምንጮች ገልጸዋል።
የጽዮናውያኑ ሚዲያዎች ሮኬቶቹ ከሄዱት ርቀት እና ቀጥተኛ ኢላማ አንፃር "ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ" ሲሉ ገልፀውታል፡፡ በጥቃቱ እስካሁን አንድ ወታደር ተገድሏል በትንሹ 8 ቆስለዋል።
የእስራኤሉ ቻናል 14 በጠቅላላው ወደ 10 የሚጠጉ ሮኬቶች ወደ “እስራኤል” የተወነጨፉ ሲሆን በሰሜናዊው ክልል በርካታ ወታደራዊ ዓላማዎችን መምታታቸውን እየዘገ ነው፡፡
"የእስራኤል" ጦር ቃል አቀባይ፡ በ"እስራኤል" ጦር ሰሜናዊው የማዘዣ ጣቢያ የሚሳኤል ድብደባ ተፈጽሞበታል ብሏል።
የሳፋድ ከንቲባ፡- በሳፋድ በሚገኘው “የእስራኤል” ጦር ሰፈር ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል ብሏል።
በሳፋድ የሚገኘው የዚቭ ሆስፒታል፡ በሮኬት ጥቃቱ ምክንያት በአስጊ ሁኔታ ላይ የሚገኝ 1 ወታደርን ጨምሮ 8 ቁስለኞችን መቀበሉን አስታውቋል።
በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ