ይህን ቪድዮ ሁሉም ሙስሊም ይመልከተው‼
=============================
✍ ትናንት በስልጢኛ ቋንቋ የተረጎሙትን ባይብል በተመለከተ በጻፍኩት ጽሑፍ ላይ፤ እነዚህ መሰሪ የአክፍሮት ኃይሎች ሙስሊሙን የሚሸውዱት ኢስላማዊ ገጸ ባህሪ በመላበስ፣ በቋንቋውና በባህሉ በመመሳሰል እንደሆነ ገልጨ ነበር። እዚህ ቪድዮ ላይም ይህን ትታዘባላችሁ።
ሲሰብቁ/ሲያከፍሩ ቀጥታ "እግዚአብሔር፣ እየሱስ፣ ማሪያም፣ አብ፣ መንፈስ ቅዱስ…" የሚሉ ቃላትን ተጠቅመው አይደለም። አልመሲሕ፣ ዒሳ፣ መሪየም፣ አምላክ፣ ፈጣሪ፣ ጌታ፣ አላህ፣ እንዲሁም የዚያ ብሔር ህዝብ አላህን የሚጠራበት ቋንቋ ካለው ያንን እየተጠቀሙ ነው። እንደ ማንኛውም ተራ ፊልምና ዘፈን አስመስለውም ወደ ህዝቡ ያስገቡታል።
አንድ ወንድም ይህን በስልጥኛ ቋንቋ የሠሩትን ፊልም በአማርኛ የህዳግ ትርጉም ጨምሮበት ላከልኝ። በጣም ነው የተገረምኩት። በአፋርኛ ቋንቋም የሠሩት አለ። በሱማሊኛም ያለ ይመስለኛል።
በአጭሩ ሙስሊም በሚበዛባቸው ብሔሮች ቋንቋ ተርጉመውታል። አላማቸው ግልፅ ነው።
እነርሱ ይህን ያክል ሲራመዱ እኛስ የት ነን?
መቼ ይሆን የምንነቃው?
ለነዚህ አካላት እግር በእግር ተከታትሎ ገና ከአስርት አመታት በፊት ጀምሮ መልስ እየሰጠ፣ እያስተማረና እየሞገተ ሐሳዊ ሰበካቸውን ሜዲያ ላይ ለሚያሰጣው ኡስታዝ ሙሐመድ ኸዽር በየገጠሩ ከቦታ ቦታ ተንቀሳቅሶ ህዝቡን ያስተምር ዘንድ የሚያስችለውን መጓጓዣ እንግዛለት ስንል ስንቱ ነው የተሳተፈው? አንድ ሙስሊም ባለሃብት ማድረግ ለሚችለው ጉዳይ፤ ግን ማሳካት አልቻልንም። አላህ ዲኑን ጠብቆት እንጂ እንደ እኛ ድክመት ቢሆን ኖሮ ብዙ ፈሳድ ሊታይ በቻለ ነበር።
ለማንኛውም አሁንም እንንቃ። በየገጠሩ እየዞረ ህዝቡ ግንዛቤ ይሰጠው፤ ዲኑን ይማር። ዲኑን የተማረና ከልቡ የገባው፤ የቱንም ያክል በዱንያ ቢቸገር በድህነት ይሞታታል እንጂ ዲኑን አሳልፎ አይሰጥም።
የኡስታዝ ሙሐመድ ኸዽርንም እውን ብናደርግ ኸይር ነው። በዚህ ቪድዮ መጨረሻ ላይ ራሱ በሠሩበት ቋንቋ ምላሽ ሰጥቷቸዋል።
√ የአካውንት ስም፦ Muhammed Khedr Essa
√ የኢትዮጵ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር፦ 1000258086857
√ የዘምዘም ባንክ አካውንት ቁጥር፦ 000 19768 20101
√ የሂጅራ ባንክ አካውንት ቁጥር፦ 1000771510001
የምትልኩባቸውን ደረሰኞች ለኸይር ማነሳሻ በኮመንት ወይም በውስጥ መስመር @Murad_Tadesse ላይ መላካችሁ ይቀጥል።
||
t.me/MuradTadesse