Translation is not possible.

በህመሙ ወቅት አላህን የሚያስታውስ ትውልድ ለጠላት የሚበገር ይመስልሀልን?! ከላ ወሐሻ ወላህ!

ጉዳት ደርሶበት አናቱ በፋሻ ተጠቅልሎ ወደ ሆስፒታል እየተወሰደ ሰላቱን አስታውሶ በተቀመጠበት ሐረመ። አላሁ አክበር አለ።

በሰላት ውስጥ ስክነት እንዳለ ያውቃል። ችግር ሁሉ አላህን ካላስረሳ ጀለል ነው። ጀለል ማለት ተራና ቀላል ማለት አይደለምን?! አዎ ምስሉም ስለርሱ ነው የሚናገረው።

Mahi mahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group