ሙስሊም ሴት ትእግስተኛ መሆን አለባት

"አንዳንዴ ከትዳር በፊት « ዋናው ነገር ዐቂዳህ ጥሩ ይሁን እንጂ ዱንያ እንኳን ሠርተነው ይመጣል» የሚል ተስፋ ይሰጡትና እሱም ባለው ነገር ትዳር ይመሠርታሉ።

በትዳር ሂደት ግን በዱንያ ላይ መቸጋገር ሲፈጠር በትእግስት እና አይዞኝ ተባብሎ እንደማለፍ

"መነቋቆር ፣ የወንዱን ሞራል የሚሠብሩ ንግግሮችን መናገር..." ይከሰታሉ። ቤቱም የጭቅጭቅ ቤት ይሆናል።

"ልታስተዳድረኝ እኮ ነው ያመጣኸኝ.." እያለችም በነገር ትወጋዋለች። ችግሮች እንዴት እንፍታ ብሎ ከማገዝ ይልቅ በነገር መጠዛጠዝ ይመጣል። በረካም ይነሳል።

ሶብር ያስፈልጋል። ዛሬ ያለን ነገር ነገ የሚጠፋ ነው። ዛሬ የሌለን ነገር ነገ የሚመጣ ነው።

copy + paste 👍

✅ አቡ ሙስሊም

ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇

t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0

t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group