እስቲ በቅንነት አንብቡት
የባጃጅ ሾፌር ነኝ በየቀኑ ብዙ ዓይነት ሰዎችን አመላልሳለሁ ዛሬ በባጃጄ የጫንኩት ሰው ግን ለየት ያለ ነው በጣም ይንቀዠቀዣል ይወራጫል ያለ መቋረጥ ወደ ግራና ወደ ቀኝ ይመለከታል
በጣም ግራ ገባኝ ጥሩ የለበሰ፣ ጥሩ ቁመና ያለው ሰው ነው
አእምሮውን የሚያመውም ይመስላል "ወንጀለኛ ይሆንን? " ስልም
አሰብኩ ምን እንደሆነ እንዳልጠይቀውም ሆነ ውረድ እንዳልለው
ፈራሁት እኔ ለራሴ ያልተማርኩ ምስኪን ድሃ ነኝ፣ሌላ ነገር
ቢያመጣብኝስ ብዬ ዝም ብዬ መንዳት ቀጠልኩ
ረጅም መንገድ እንደተጓዝን ተሳፋሪዬ ከሆነ ሰው ጋር በስልክ ሲያወራ ጆሮዬን ሰጥቼ አዳመጥኩት ሚስቱ ሆስፒታል ውስጥ ናት በሞትና በህይወት መካከል ናት
ዶክተሮቹ ደም የሚለግስ ሰው እንዲያመጣ እንደነገሩት
በአስቸኳይ የደም ዓይነት " ኤ" ካላገኘች በጥቂት ሰዓታት ውስጥ
ልትሞት እንደምትችልና ተመሳሳይ ደም ማግኘት እንዳልቻለ፣
ነበር በጭንቀት የሚያወራው
አውርቶ እንደጨረሰ ፣እንባው በአይኑ ግጥም እንዳለ በመስታዎት
አየሁት አሳዘነኝ ስፈራ ስቸር
"ይቅርታ ጌታዬ፣ በአጋጣሚ ከወር በፊት የደም አይነቴን ተመርምሬ
ነበር የደሜ አይነት አንተ የምትፈልገው "ኤ" ነው ቅር የማይልህ
ከሆነ ለባለቤትህ ደም ለመለገስ ፈቃደኛ ነኝ…" አልኩት
ዝም አለኝ ዝም ብሎ ፍጥጥ ብሎ ተመለከተኝ ደነገጥኩ እንደ
መርበትበት አልኩና… "ደሜ ንፁህ ነው፣ ምንም አይነት ሱስ
የለብኝም ከድህነቴ በስተቀር ምንም አይነት ወንጀልም
የለብኝም…"በማለት ቀባጠርኩ
ዝም ያለው በመገረም ነበረ አመስግኖኝ ወደ ሆስፒታል በፍጥነት
ተጓዝን
ደሜን ሰጠሁ አጠቃላይ ስራው 2 ሰዓት ፈጀ
በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ ደስታ ተሰማኝ ድሃ
ብሆንም ጠቃሚ ሰው እንደሆንኩ አሰብኩ የኔ ደም ልክ
እንደማንኛውም ሰው ደም እንደሆነ ተረዳሁ የኔ የድሃው ደም
የሃብታምን ህይወት ከሞት መታደግ እንደሚችል ተገለጠልኝ
በጣምምምም ደስስስ አለኝ
ሰውዬው ደሜን የሸጥኩ አይነት ስሜት እንዳይሰማኝ ብሎ ነው
መሰል "ገንዘብ ልስጥህ" አላለኝም እኔም ገንዘብ ሊሰጠኝ
ባለመሞከሩ በልቤ አመሰገንኩት
ደጋግሞ አመሰገነኝ አድራሻ ተለዋውጠን ተለያየን።
ደስ እያለኝ ድሃ ብሆንም ጠቃሚ ሰው መሆኔን እያሰብኩ ወደ
ስራዬ አመራሁ
ይህ አጋጣሚ ለእኔ ቢጤ ደሀዎች ራሳቸውን ዝቅ አድርገው
ለሚያዩት ትልቅ ምሳሌ ነው…
ጠቃሚ ናችሁ ! ቀና ብላችሁ ተራመዱ ! በርትታችሁ ስሩ! ደማችን
ከሃብታሞቹ ደም ጋር አንድ ነው የድሀ ደም የሃብታምን ህይወት
ከሞት ሊታደግ ይችላል።
Comment has been successfully reported
The post has been successfully added to your timeline!
You have reached your limit of 100000 friends!
File size error: The file exceeds the allowed limit (9 GB) and can not be uploaded.
Your video is being processed,
We’ll let you know when it's ready to view.
It's impossible to upload the file: This file type is not supported.
We have detected adult content on the uploaded image,
therefore we have declined the uploading process.
To get a verification (tick) on the Islamic social network Umma Life, you must meet at least one of the following criteria: 1. Social network activity: Participants seeking verification must be active users of the social network. At least one useful message must be posted per day, and the message topics can be non-religious. 2. A well-known Islamic blogger or Muslim: If you are a well-known Islamic blogger or Muslim, even if your activities are not related to religious topics on the Internet, you can also apply for verification. 3. A large number of subscribers or active religious pages: If you have a lot of subscribers on social networks or you actively manage useful religious pages, this can also be a basis for getting verified. If you meet at least one of these criteria, submit an application for verification on the Islamic social network Umma Life via private message https://ummalife.com/ummalife and your account will be reviewed by the social network administration.