~ ከረመዷን በፊት ሌሎች ምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ ፈትሹ።ወላጆቻችሁ፣ዘመዶቻችሁ፣ ጎረቤቶቻችሁ፣ ጓደኞቻችሁ፣…በምን ልፁም?

በምን ላፍጥር ?ብለው ሀሳብ የገባቸው፤ ችግራቸውን መናገር የሞት ያህል የሚያስጨንቃቸው ብዙ አሉና አላህ ከችሮታው የሰጣችሁ ሰዎች ከወድሁ እሰቡበት።

=t.me/AbuSufiyan_Albenan

Send as a message
Share on my page
Share in the group