#ማስነጠስ ትልቅ ኒዕማ እንደሆነ ያውቃሉ?
ሁሌም ካስነጠስን በኋላ "#አልሃምዱሊላህ\\\" እንላለን
ምክንያቱም #ልብ መምታቱን ያቆማል፣ #የሰውነት የመተንፈሻ አካላት፣ የምግብ መፈጨት እና የሽንት ስርአቶች ሁሉም ይቆማሉ ካስነጠን በኋላ ሥራቸውን ይቀጥላሉ።
በጉልበት ካስነጠሱ የጎድን አጥንት ሊሰበሩ ይችላሉ በድንገት ማስነጠስን ለማስቆም ከሞከሩ ወደ አንገት ወይም ጭንቅላት ደም በመፍሰስ ለሞት ይዳርጋል።በምናስነጥስበት ጊዜ አይናችን ክፍት ቢሆን አይኖቻችን ሊወጡ ይችላሉ። #ሱብሃን_አላህ ‼
★ታዲያ ለሰከንዶች ሙሉ ሰውነታችን ስራ አቁሞ ለመለሰልን አላህ ምስጋና አይገባውምን? #አልሃምዱሊላህ
#الحمدلله_على_نعمه_التي_لا_تعد_ولا_تحصى