Translation is not possible.

የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች 63

───────────

ሹረይሕ_አልቃዲ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«የሆነ ሙሲባ በደረሰብኝ ጊዜ አላህን አራት ጊዜ አመሰግነዋለሁ : -

① ከደረሰብኝ ጉዳት የባሰ ከባድ ነገር ስላልደረሰብኝ አመሰግነዋለሁ፣

② በደረሰብኝ ሙሲባ ላይ ሶብር እንዳደርግ ስለረዳኝ አመሰግነዋለሁ፣

③ የደረሰብኝን ሙሲባ በዲኔ ላይ ስላላደረገው አመሰግነዋለሁ፣

④ መልካም ምንዳ ከጅዬ ነገሩን ወደ አላህ በመመለስ «ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን» እንድል ስላገራልኝ አመሰግነዋለሁ።»

Send as a message
Share on my page
Share in the group