Terjemahan tidak mungkin.

✍️መጠንከር አለብህ!

ህይውት ቀላል እዲሆን አትመኝ አንተ መክበድ አለብህ

ሰወች ለምን አልተረዱኝም ብለህ አትዘን፣ በተግባር ማን እንደሆንክ አሳያቸዉ አለም ለጠንካሮች ታዳላለች፣ ሰወችም ቢሆኑ ደካማ አይወዱም።

ከሁሉም በላይ ግን ለራስህ ስትል ቆራጥ መሆን አለብህ ምክንያቱም በምንም ነገር ዉስጥ ብታልፍ የማይጥልህ አሏህና ወድቆ የማይቀር ማንነት ስላለህ!

t.me/ibnu_seiid

Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan