Translation is not possible.

ሙጃሂዲን ብርጌድ፡- የእኛ ተዋጊዎች በትላንትናው እለት "ያድ መርዶክዮስ" በሚባለው ሰፈራ ላይ በሮኬት ጥቃት ኢላማ አድርገዋል፡፡

ሳሪያ አል ቁድስ፡- የሳራያ እና የአልቃሳም ተዋጊዎች ከካን ዮኒስ በስተ ምዕራብ አቅጣጫ ባለው ግንባር ላይ ካሉት ቤቶች በአንዱ የተመሸገውን የጽዮናዊ ሃይል በፀረ-ምሽግ TBG መሳሪያ በተሳካ ሁኔታ ኢላማ በማድረግ የጠላት ኃይል አባላትን ሙት እና ቁስለኛ ማድረግ ችለዋል፡፡

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group