Translation is not possible.

የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች 9

───────────

ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ሐቅ እንደተነጠረ ንፁህ ወርቅ ነው፤ በተፈተነ ቁጥር ጥራቱ ይጨምራል። ባጢል ደግሞ እንደ አርቲፊሻል ወርቅ ነው፤ በተፈተነ ቁጥር ግድፈቱ ይጎላል።

1 view
Send as a message
Share on my page
Share in the group