Translation is not possible.

ቁርኣን ለምንድን ነው ጠንካራ ማህበረሰብን ለመገንባት አይነተኛ መንገድ የሆነው?

ምክንያቱም ቁርኣን ለሚከተሉት ነገሮቻችን ገደብና ልክ አስቀምጦላቸዋልና

- ለድምፃችን : "و اغضُضْ مِن صوتِك".

- ለእርምጃችን : "و لا تَمشِ في الأرض مرحًا".

- ለእይታችን: "و لا تمدَّنَّّ عينَيك"

- ለመስሚያችን: "و لا تَجَسَّسُوا".

- ለምግባችን: "وكلوا و اشربوا ولا تُسْرفوا"

- ለንግግራችን : "و قُولُوا للناسِ حُسْناً".

- ለአቀማማጫችን: "ولا يغتب بعضكم بعضاً".

- ለነፍሳችን: "لا يسخر قومٌ من قومٍ".

- ለአስተሳሰባችን:  "إنَّ بعضَ الظنِّ إثمٌ"

- ይቅርታን አስተምሮናል: " فمن عفا و أصْلحَ فأجرُهُ على الله ".

ቁርኣን ህይወታችንን ስርአት የሚያስይዝና ስኬታማ ኑሮን የሚያረጋግጥልን መመሪያችን ነው።

" الذين آمنوا وتطمئن قلوبهم بذِكْرِ اللهِ ألا بذِكْرِ اللهِ تطمئنُّ القلوب".

💚 #ከቁርኣን_ጋር_እንተዋወቅ

Send as a message
Share on my page
Share in the group